"በዓለም አቀፍ ተቋም ግፊት የኢትዮጵያን የጥሬ ብር ምንዛሪ ግብይት አቅም መቀነስ አንገትን የመታነቅ ያህል ነው" ኢንጂነር አያሌው አስፋው

A2.png

Eng. Ayalew Asfaw. Credit: A.Asfaw

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

ኢንጂነር አያሌው አስፋው፤ ሉላዊ የገንዘብ ዝውውርን፣ ከአሜሪካን ዶላር ውጭ ዓለም አቀፍ ግብይት የማድረግ አዎንታዊና አሉታዊ ተፅዕኖዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የአሜሪካን ዶላር አልባ ዓለም አቀፍ ግብይት
  • የብሪክስ ሀገራትና የውጭ ምንዛሪ
  • መስቀለኛ መንገድ

Share