"ጥላቻውና መገፋፋቱ ተወግዶ፣ በመላ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ሕዝባችን ወደ ተረጋጋ ሕይወት የሚሸጋገርበት ዘመን ይሁንልን፤ እንኳን አደረሳችሁ" አምባሳደር ሀደራ አበራ አድማሱ

Amb Hadera Abera Admasu.png

Hadera Abera Admasu, Ethiopian Ambassador to Australia. Credit: HA.Admasu

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

ሀደራ አበራ አድማሱ፤ በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን፤ የ2017 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ፤ መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።


አንኳሮች
  • አዲስ ዓመትና የማንነት መገለጫነት
  • የኤምባሲ አገልግሎት አቅርቦቶች
  • የትብብር ጥየቃ
  • ምስጋና

Share