"የሳይበር ጥቃትን ዜሮ ማድረግ አይቻልም፤ ያንንም ማድረግ የቻለ ሀገር የለም" ኢንጂነር አያሌው አስፋው

A1.png

Eng. Ayalew Asfaw. Credit: A.Asfaw

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

ኢንጂነር አያሌው አስፋው፤ የሳይበር ጥቃቶች በግለሰቦች፣ ተቋማትና መንግሥታት ላይ የሚያሳድሩትን ተፅዕኖዎች፤ የዲጂታል ገንዘብ ዝውውርን አንስተው ያመላክታሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  • የሳይበር ጥቃትና መከላከል
  • ዲጂታልና ጥሬ ገንዘብ

Share