"በጎፋ ዞን ከደረሰው ችግር ስፋትና ብዛት አንፃር ያሉ ድጋፎች በቂ ስላልሆኑ በሁሉም በኩል ተጠናክረው እንዲቀጥሉ እንጠይቃለን" አቶ ካሳሁን አባይነህ

Kassahun.jpg

Kassahun Abayneh Hagos, Head of Gofa Zone Government Communication Affairs Department. Credit: KA.Hagos

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

አቶ ካሳሁን አባይነህ ሓጎስ፤ የጎፋ ዞን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ፤ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት ናዳ ሳቢያ የደረሱትን የሕይወት ጥፋቶች፣ የአስከሬን ፍለጋ ሂደቶች፣ የሚያሹ አስቸኳይና ዘላቂ ልገሳዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የመሬት ናዳ በጎፋ ዞን
  • የሕይወት ጥፋትና የቀብር ሥነ ሥርዓት
  • ዓለም አቀፍ የድጋፍ ጥሪ

Share