"ነቢይን ያጡት ቤተሰቦቹ ብቻ አይደሉም፤ ሀገሪቱም ትልቅ ፈላስፋ፣ ደራሲ፣ ዐዋቂና ዳግም የማይፈጠር ሰው አጥታለች" አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታ

RM.png

Fikre "Raya" Reta (L) and the late Poet Nebiyu Mekonnen. Credit: SBS Amharic and supplied

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

"ነቢይ መኮንን፤ የያኔውን የጨለማ ጊዜና እሥር ቤት ወደ ብርሃን የለወጠልን ነው" የሚሉት አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታ፤ ሰሞኑን ላይመለስ ዓለምን ስለተሰናበተው ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን የእሥር ቤት ሕይወትና የጥበብ ክህሎቶቹን አንሰተው ከትውስታዎቻቸው ያጋራሉ። ያፅናናሉ።


አንኳሮች
  • ትውውቅ
  • ክራንቻ ኩሩሞቢ -የነቢይ መኮንን የእሥር ቤት ባንድ
  • የማፅናኛ ቃሎች

Share