"ውስጣችን ያለውን ችግር ተነጋግረን እንፍታ፤ አድዋ ላይ እንድናሸንፍ ያደረገን አንድነታችን ነው" አሳታሚ ኤልያስ ወንድሙ

Elias Wondimu pic.jpg

Elias Wondimu, Founder and General Manager of the Tsehai Publishers & Distributors. Credit: E.Wondimu

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

አቶ ኤልያስ ወንድሙ፤ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ስለ አድዋ ድል ሚናና ፋይዳዎች ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • የጎሣ ፖለቲካና ኅብረብሔራዊነት በአድዋ መንፈስ
  • የአድዋ ሙዚየም ትሩፋት
  • የአድዋና ምኒልክ ተኮር መፅሐፍርት ሕትመት

Share