"የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያው የሚያስከትለው የዋጋ ግሽበት ሀብትን ከፍተኛ ገቢ ላላቸው በተለይም ለነጋዴዎች ያሸጋግራል፤ ይህም በቅርብ ጊዜ የሚታይ ውጤት ነው" ዶ/ር ወርቁ አበራPlay23:12Dr Worku Aberais a professor of economics at Dawson College and is the department chairperson. Credit: SuplliedGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.06MB) ዶ/ር ወርቁ አበራ፤ በዶውሰን ኮሌጅ የምጣኔ ሃብት ፕሮፌሰርና የምጣኔ ሃብት ዲፓርትመንት ሊቀመንበር በቅርቡ በኢትዮጵያ መንግሥት ግብር ላይ የዋለው "ውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ" ፖሊስን አስመልክተው አተያይቸውን ያጋራሉ።አንኳሮችየማሻሻያ እርምጃው ዐበይት ምክንያቶችጥቅሞችና ጉዳቶችየዋጋ ግሽበት የአጭርና ረጅም ጊዜያት ተፅዕኖዎችShareLatest podcast episodes"ጥላቻውና መገፋፋቱ ተወግዶ፣ በመላ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ሕዝባችን ወደ ተረጋጋ ሕይወት የሚሸጋገርበት ዘመን ይሁንልን፤ እንኳን አደረሳችሁ" አምባሳደር ሀደራ አበራ አድማሱ"የአባቶቻችን መታወቂያ ሰውን ማክበር፣ሰላምን ማረጋገጥ ነውና እኛ ኢትዮጵያውያን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን ማስመስከር አለብን" መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ"2017 የለውጥ፣ የመጎብኘትና የመዳሰስ ዘመን ይሁንላችሁ" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ"ቀጣዩ ዓመት ሁላችንም ሰላም የምንሆንበት፤ በዘር የማንለያይበት፣ ይቅር ተባብለን አንድ የምንሆንበት ዓመት ያድርግልን፤ መልካም አዲስ ዓመት" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ