የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር የፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት ለውጥ አደረገ

Tesfaye and nibret.png

Dr Tesfaye Yigzaw, President of the Ethiopian Community Association of Victoria (L) and Nibret Alemu, Vice President of the Ethiopian Community Association of Victoria (R). Credit: T.Yigzaw and N.Alemu

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ስለምንና እንደምን የማኅበሩን ፕሬዚደንትና ምክትል ፕሬዚደንት የሥራ አገልግሎት ኃላፊነታቸውን እንዲለዋወጡ ከመግባባት ላይ እንደደረሰ ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የሥራ አገልግሎት ኃላፊነት ልውውጥ የውሳኔ ምክንያቶች
  • የተተኪው የማኅበሩ ፕሬዚደንት ብቃትና ርዕይ በምክትል ፕሬዚደንቱ አንደበት
  • ወጣት ኢትዮጵያውያን ተኮር ትልሞች

Share