"ብር እየወደቀና የዋጋ ንረት እየበዛ የሚያስቸግር ከሆነ፤ዋጋውን ለመቆጣጠር ያለችን ትንሽ ቁልፍ የወለድ መጠን መጨመር ነው፤ያ ደግሞ ምርታማነትን ይጎዳል" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ

Dr Mussie D Arega.png

Mussie Delelegn Arega (PhD), A/Head, Productive Capacities and Sustainable Development Branch, Division for Africa, LDCs and Special Programs, at the United Nations Conference on Trade and Development (UNCTAD). Credit: MD.Arega

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ግብር ላይ መዋሉን ስላስታወቀው "የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ" ፖሊሲ የሚገጥሙትን ተግዳሮቶች፣ የሚያስከትላቸውን መዘዞችና ከሌሎች ሀገራት ተሞክሮ ሊቀሰሙ የሚገቡ ልምዶችን ነቅሰው ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የብር ተአማኒነትን መገንባት
  • ምርትና ምርታማነትን የመጨመር ወሳኝነት
  • ዘላቂ የሰላም ሰፈና ለፖሊሲ ትግበራ ያለው ዋስትና
  • ሙስናን የመክላት ብሔራዊ ግዴታ

Share