"የመፅሐፉ ዋነኛ ዓላማ የታሪኩ ባለቤትና ቅርስ ወራሽ ከሆኑት ኢትዮጵያውያን ጋር ማገናኘት ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውPlay17:07Dr Deresse Ayenachew, Associate Professor of Medieval History. Credit: A.AyenachewGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.97MB) ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። ሰሞኑን በፀሐይ አሳታሚ ድርጅት አማካይነት ለሕትመት ስላበቁት "ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ፤ ከንጉሥ ዘርአ ያዕቆብ እስከ ንጉሥ ናኦድ (1426-500) መፅሐፋቸው ዋነኛ ይዘቶች ያስረዳሉ።አንኳሮችታሪካዊ ጭብጦችጥንታዊ ታሪከ ነገሥት ፀሕፍት የነገሥታት ዜና ሙዋዕል ወይስ የታሪክ ፀሐፍት? የንጉሥ ዘርአ ያዕቆብ ሥርዓተ መንግሥት የሽብርና ጭካኔ ወይስ የሰላምና ለውጥ ዘመን?ተጨማሪ ያድምጡ"አፄ ዘርአ ያዕቆብ 'መንግሥቴን በሃይማኖታችሁ መለያየት መክፈል አይቻልም' ብለው ደንግገው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው"የዛጉዌ መንግሥት ዋነኛው የውድቀት ምንጭ የስልጣን ወራሾች ያደረሱት የእርስ በእርስ ቀውስ ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውShareLatest podcast episodes"ጥላቻውና መገፋፋቱ ተወግዶ፣ በመላ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ሕዝባችን ወደ ተረጋጋ ሕይወት የሚሸጋገርበት ዘመን ይሁንልን፤ እንኳን አደረሳችሁ" አምባሳደር ሀደራ አበራ አድማሱ"የአባቶቻችን መታወቂያ ሰውን ማክበር፣ሰላምን ማረጋገጥ ነውና እኛ ኢትዮጵያውያን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን ማስመስከር አለብን" መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ"2017 የለውጥ፣ የመጎብኘትና የመዳሰስ ዘመን ይሁንላችሁ" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ"ቀጣዩ ዓመት ሁላችንም ሰላም የምንሆንበት፤ በዘር የማንለያይበት፣ ይቅር ተባብለን አንድ የምንሆንበት ዓመት ያድርግልን፤ መልካም አዲስ ዓመት" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ