"ከ2011 ጀምሮ ኢትዮጵያ በአማካይ ከባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያን ታገኝ የነበረው 4 ቢሊየን ዶላር በእዚህ የበጀት ዓመት 6.5 ቢሊየን ደርሷል" አቶ በላይነህ አቅናው

Belayneh Aknaw Pic.png

Belayneh Aknaw. Credit: B.Aknaw

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

አቶ በላይነህ አቅናው፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር፤ አገልግሎቱ ለባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ስለሚያበረክታቸው አስተዋፅዖዎች ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ተልዕኮና ግቦች
  • ተግዳሮቶችና ስኬቶች
  • የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገራዊ ተሳትፎዎች

Share