"የዳያስፖራው መፅሐፍ ተልዕኮ በተለያዩ ምክንያቶች ለሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን በሚሔዱባቸው ሀገራት ስለሚገጥማቸው ሁኔታ ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው"ደራሲ አዳሙ ተፈራPlay12:59Author Adamu Tefera (L) and "The Diaspora" book cover. Credit: A.TeferaGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.98MB) ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ ሰሞኑን ለሕትመት ስለበቃው "ዳያስፖራው" መፅሐፋቸው አንኳር ጭብጦችና ፋይዳዎች ይናገራሉ።አንኳሮችተልዕኮጭብጦችዋነኛ የፍልሰት አስባቦችተጨማሪ ያድምጡ"የዳያስፖራ ሰዎች ብዙ ማድረግ ስንችል ያለንን አጋጣሚና ሁኔታ መጠቀም ባለመቻላችን እንቅስቃሴዎቻችን ሁሉ ውስን ናቸው" ደራሲ አዳሙ ተፈራShareLatest podcast episodes"ጥላቻውና መገፋፋቱ ተወግዶ፣ በመላ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ሕዝባችን ወደ ተረጋጋ ሕይወት የሚሸጋገርበት ዘመን ይሁንልን፤ እንኳን አደረሳችሁ" አምባሳደር ሀደራ አበራ አድማሱ"የአባቶቻችን መታወቂያ ሰውን ማክበር፣ሰላምን ማረጋገጥ ነውና እኛ ኢትዮጵያውያን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን ማስመስከር አለብን" መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ"2017 የለውጥ፣ የመጎብኘትና የመዳሰስ ዘመን ይሁንላችሁ" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ"ቀጣዩ ዓመት ሁላችንም ሰላም የምንሆንበት፤ በዘር የማንለያይበት፣ ይቅር ተባብለን አንድ የምንሆንበት ዓመት ያድርግልን፤ መልካም አዲስ ዓመት" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ