ኪነ ጥበብና ዲፕሎማሲ፤ የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ 120ኛው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጥበባዊ ተሃስቦ

Ethiopian Artists.png

Ethiopian Artists with the US embassy staff at the Embassy of the United States of America in Addis Ababa. Credit: Supplied

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

በ1903 በዳግማዊ ምኒልክ ፊርማ መሠረቱ የፀናው የኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ ይፋ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከኮሪያ እስከ ቀዝቃዛው ጦርነት፤ ከምጣኔ ሃብትና ረድዔት ድጋፍ እስከ ሰብዓዊ መብቶችና ዲሞክራሲያዊ ርዕዮተ ዓለሞች ተፈትኖ 120ኛ ዓመቱን አስቆጥሯል። ኪነ ጥበባዊ ትሩፋቶቹም እንደምን በመድረክ ተነስተው በኢትዮጵያውያን የጥበብ ባለሙያዎች አንደበት እንደተዘከሩ አርቲስት ዓለማየሁ ገብረሕይወት ነቅሰው ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ዲፕሎማሲያዊ ዝክረ በዓል
  • የኢትዮጵያ ድንቅ የጥበብ ልጆች
  • የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጥበብ አስተዋፅዖዎች በባሕር ማዶና ሀገር ቤት

Share