የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የፓሪስ ኦሎምፒክ ሃይማኖት ነክ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ትዕይንት አወገዘች

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

87 በመቶ የሚሆኑ የግል ከፍተኛ ተቋማት ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መውደቃቸው ተገለጠ


ታካይ ዜናዎች
  • የኢትዮጵያ $13.5 ቢሊየን ከዓለም አቀፍ ገንዘብ አበዳሪ ድርጅቶችና ሀገራት ማግኘት
  • ባንክ ያልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች እንዲቋቋሙ መፈቀድ
  • በነዳጅ የሚሽከረከሩ የቤት መኪናዎች ዕገዳ አለመነሳት
  • በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለመሬት መንሸራተት አደጋ ተጋላጭ የሆኑ የ33 ቀበሌ ነዋሪዎችን ወደ ሌሎች አካባቢ የማስፈር ዕቅድ
  • የጋዜጠኛ ተመስገደን ደሳለኝ ክሶች ውድቅ መሆን

Share