የአያሌ ኢትዮጵያውንን ዕንባ ያስፈሰሰው የጎፋ ዞን የሕይወት ጥፋት ከዓለም መሪዎች የጥልቅ ሐዘን መግለጫዎች እየጎረፉለት ነው

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

Get the SBS Audio app

Other ways to listen

የዋቻሞ ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ ኃላፊዎች በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ


አንኳሮች
  • ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር - ትግራይ፣ አዲስ አበባና አሥመራ
  • የመልካ ቁንጥሬ ባልጩት በዓለም ቅርስነት መመዝገብ
  • የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሶማሊያ ባለስልጣናት መግለጫዎች ላይ ያሰማው ቅሬታ
  • የኢትዮጵያ የፌዴራል ዕንባ ጠባቂ ተቋም በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ላይ ክሶች ምሥረታ
  • የኤርትራ ሲቪል አቬይሽን ባለስልጣን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎች ዕገዳ አነጋጋሪ መሆን
  • ሠራተኞች ለሕዳሴ ግድብ ያዋጡት በርካታ ሚሊየን ብር የት እንደገባ አለመታወቅ

Share