ታካይ ዜናዎች
- በቀሪዎቹ የክረምት ወራት በመጠንና በስርጭት ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ቅድመ ማስጠንቀቂያ መሰጠት
- በሶማሌ ክልል በጎርፍ አደጋ ሳቢያ 3000 የሚጠጉ አባወራዎች መፈናቀል
- የኢዜማ ዋና ፀሐፊ ከፓርቲ አባልነታቸው መልቀቅ
- ሶማሊያና ኢትዮጵያ በወደብ ስምምነት ዙሪያ በቀጣትይ ሳምንት በተርክዬ ለመነጋገር ውጥን መነደፍ
- የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት ኢትዮጵያን በአባልነት መቀበል
- ሳትታገት ታግቻለሁ በማለት ከእናቷ ላይ 300 ሺህ ብር የጠየቀችው ግለሰብ ከእነ አባሪዋ በቁጥጥር ስር መዋል