ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

podcast

ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Get the SBS Audio app
Other ways to listen
RSS Feed

Episodes

"ጥላቻውና መገፋፋቱ ተወግዶ፣ በመላ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ሕዝባችን ወደ ተረጋጋ ሕይወት የሚሸጋገርበት ዘመን ይሁንልን፤ እንኳን አደረሳችሁ" አምባሳደር ሀደራ አበራ አድማሱ
11/09/202408:43
"የአባቶቻችን መታወቂያ ሰውን ማክበር፣ሰላምን ማረጋገጥ ነውና እኛ ኢትዮጵያውያን የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን ማስመስከር አለብን" መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሉ
11/09/202406:13
"2017 የለውጥ፣ የመጎብኘትና የመዳሰስ ዘመን ይሁንላችሁ" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ
11/09/202407:07
"ቀጣዩ ዓመት ሁላችንም ሰላም የምንሆንበት፤ በዘር የማንለያይበት፣ ይቅር ተባብለን አንድ የምንሆንበት ዓመት ያድርግልን፤ መልካም አዲስ ዓመት" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ
10/09/202411:37
"መጠሪያዬ - ፍቅር፣ ተስፋ፣ አንድነና የሀገር ፍቅር ላይ የሚያጠነጥን፤ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን የተመኘሁበት አልበም ነው" ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ
10/09/202420:31
"እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደርሳችሁ" የማኅበረሰብ መሪዎች - ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውና ዶ/ር ለገሰ ጋረደው
09/09/202403:25
"መጪው ዓመት ሁላችንም የምንመኘውን የምናገኝበት አዲስ ዓመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና
09/09/202416:56
ፍቅር ላይ መውደቅ፤ ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃናና ድምፃዊት ብፅዓት ስዩም
09/09/202425:35
የቀድሞው የሌበር ፓርቲ መሪ ቢል ሾርተን በአዲሱ ዓመት ከፖለቲካ ዓለም እንደሚሰናበቱ አስታወቁ
05/09/202403:36
የአውስትራሊያ ምጣኔ ሃብት በአዝጋሚ ሁኔታ በ 1 ፐርሰንት ዕድገት ማሳየቱ ተመለከተ
04/09/202407:28
"ከሎሬየት ፀጋዬ ገብረመድኅን ጋር መሥራት ትምህርት ቤት እንደመግባት የሚቆጠር ነው፤ ሙሉ ሰው ያደርጋል" ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና
03/09/202412:54
SBS Examines: የኑሮ ውድነት ማኅበራዊ ትስስር ላይ ተፅዕኖን ያሳድራል?
02/09/202403:59

Share